ግላዊ ሁኔታ እና ስምምነቶች
ግላዊ ሁኔታ እና ስምምነቶች
ይህ ይዘት በማህደር ከተቀመጠው የግላዊነት መመሪያችን ስሪት የመጣ ነው። የአሁኑ የግላዊነት መመሪያችንን ለማግኘት እዚህ ይመልከቱ።

«ጥበቃ ማድረግ»

ምሳሌዎች

ለምሳሌ፣ የአይፒ አድራሻዎችን እና ኩኪዎችን ከምንሰበስብባቸው እና የምንተነትንባቸው ምክንያቶች ውስጥ አንዱ አገልግሎታችን ከራስ-ሰር አላግባብ መጠቀም ለመጠበቅ ነው።

ይህ አላግባብ መጠቀም እንደ አይፈለጌ መልዕክት ወደ Gmail ተጠቃሚዎች መላክ፣ በተጭበረበረ ሁኔታ ማስታወቂያዎች ላይ ጠቅ በማድረግ ከማስታወቂያ ሰሪዎች መስረቅ ወይም የተሰራጨ የአገልግሎት ክልከላ (ዲዶስ/DDoS) ጥቃትን በማስጀመር ይዘትን ሳንሱር ማድረግ ያሉ ብዙ መልክ ሊይዝ ይችላል።

በአዲስ ትር ውስጥ ይከፍታል(የግርጌ ማስታወሻን ይከፍታል)
Google መተግበሪያዎች
ዋናው ምናሌ